ስዊድን እና ፀረ ተገን ጠያቂዎች ተቃውሞ
ማክሰኞ፣ ጥር 24 2008
ማስታወቂያ
የ22 ዓመቷ ስዊድናዊትን ሞት ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ብዙዎች አደባባይ በመውጣት በወጣት ተገን ጠያቂዎች አንፃር ተቃውሞአቸውን ኃይል በታከለበት መንገድ ገልጸዋል። የስዊድን መንግሥት ጥላቻው እንዳይባባስ ለማድረግ እና የተገን ጠያቂዎችን ደህንነት ለመከላከል ርምጃ እየወሰደ መሆኑን የሀገር አስተዳደር ሚንስትሩ አስታውቀዋል።
ቴድሮስ ምሕረቱ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ