ስዑዲ የታሰሩት ኢትዮጵያዉያን ጉዳይ
ዓርብ፣ ጥር 25 2004ማስታወቂያ
በስዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ 35 ኢትዮጵያዉያን ባስቸኳይ እንዲፈቱ ጥሪ ቀረበ። በአሜሪካን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላት፤ ዓለም ዓቀፉ የክርስቲያኖች መብት ተሟጋች ተቋምና ዓለም ዓቀፉ የመብት ተሟጋች ሂዉማን ናይትስ ዎች ታሳሪዎቹን ለማስፈታት የየበኩላቸዉን ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በተለይ በሴቶቹ ታሳሪዎች ላይ ከፍተኛ የፆታ ጥቃት መፈጸሙ ተገልጿል።
ከዋሽንግተን አበበ ፈለቀ ዘገባ አድርሶናል፤
አበበ ፈለቀ
ሸዋዬ ለገሰ
ተክሌ የኋላ