1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኞችን ለመግታት የአዉሮጳ ዕቅድ

ሐሙስ፣ ሰኔ 2 2008

ለስደት ምክንያት የሆኑትን ነገሮች አብረን እናስወግድ በሚል መርህ ስር የአዉሮጳ ማኅበረሰብ አንድ ሃሳብ አጠናቅሮ ለአፍሪቃ መንግሥታት ለማቅረብ ወስኗል። ሃሳቡ ቀደም ሲል ከቱርክ ጋር በዚሁ መስመር የገቡትን ዉል ያስታዉሳል የሚሉ ቢኖሩም ብዙዎች በተቃራኒዉ ከዚያ ይለያል በሚል ተችተዋል።

Rückführung der Flüchtlinge in die Türkei
ምስል Getty Images/AFP/O. Kose

[No title]

This browser does not support the audio element.

ትናንት በርሊን ላይ በዚህ ላይ ለመወያየት በርሊን ላይ የተሰባሰቡት አንዳንድ የጀርመን ምክር ቤት አባላት እና የአፍሪቃ ጉዳይ ጠበብት ይህ አዉሮጳ ከእንግዲህ ስደተኞች እንዳይመጡባት ለማድረግ ያቀደችዉ ስልት ነዉ በማለት ሃሳቡን ተቃዉመዋል። ጉዳዩን የተከታተለዉ የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤል ዝርዝሩን ልኮልናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW