ስፖርትስፖርት፣ ህዳር፤ 11 ቀን፣ 2010 ዓም11 ኅዳር 2010ሰኞ፣ ኅዳር 11 2010በተለያዩ ሀገራት በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ቀንቷቸዋል። በህንድ አልማዝ አያና ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች። በዛሬው የስፖርት ዝግጅት የቡንድስሊጋ እና የፕረምየር ሊግ ፣ የሜዳ ቴኒስ ውጤቶች፣ እንዲሁም፣ ሌሎች አጫችር ስፖርታዊ ጉዳዮች ተካተዋል። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dba/T. Haseማስታወቂያሃይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ