1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት፤ ሐምሌ 20 ቀን 2012 ዓ.ም

ሰኞ፣ ሐምሌ 20 2012

በዛሬው የስፖርት መሰናዶ በሳምንቱ መጨረሻ የተገባደደውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እና በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ የተራዘመውን የቶኪዮ ኦሎምፒክ የተመለከቱ ዘገባዎች ይቀርቡበታል።

Fußball Frankreich League One PSG Tuchel und Mbappe
ምስል picture-alliance/AP Photo/C. Ena

የሐምሌ 20 ቀን 2012 ዓ.ም. ስፖርት መሰናዶ

This browser does not support the audio element.

በዛሬው የስፖርት መሰናዶ በሳምንቱ መጨረሻ የተገባደደውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እና በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ የተራዘመውን የቶኪዮ ኦሎምፒክ የተመለከቱ ዘገባዎች ይቀርቡበታል። ፈረንሳዊው የፓሪስ ሳንጄርሜኑ ኮከብ ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ የደረሰበት ጉዳት እና የባየር ሙይንሽኑ ሮቤርት ሌቫንዶቭስኪ በኮሮና ሳቢያ ያጣውን የባላንዶር ሽልማት የተመለከቱ ጉዳዮችም ተካተዋል። 


ሐይማኖት ጥሩነሕ
እሸቴ በቀለ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW