1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት መስከረም 9 ፣ 2009

ሰኞ፣ መስከረም 9 2009

ለሁለተኛ ጊዚ የተዘጋጀው የምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪካ ሀግሮች የሚሳተፉበት የሲቶች ብሄራዊ ቡድን እግርኩዋስ ውድድር ቡኡጋንዳ አስተናጋጅናት እየተካሂደነው በውድድሩ ተካፋይ ለምሆን ወደዛው የተጉዋዘው የኤትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ብድን ትላንት በግማሽ ፍጽሚ ከኪንያ አቻው ጋር ተጫውቶ 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሽነፈ።

Fußball Bundesliga 3. Spieltag Bayern München - FC Ingolstadt
ምስል picture-alliance/GES-Sportfoto

ስፖርት መስከረም 9 ፣ 2009 ዓ.ም

This browser does not support the audio element.

ሆኖም ቡድኑ ከዋንጫው ሽሚያ ውጭ ቢሁንም ያሳየው የጨዋታ ብቅት የበላይነት በተመልካች ዘንድ እንዳስከበረው ከስፍራው የደረሰን ዚና ያስረዳል ።የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ማዳጋስካር ለምታስተናግደው የቶታል 2017 የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ጨዋታ ለማለፍ በሚደረገው የመጨረሻ ዙር የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር የማጣሪያ ጨዋታውን ትላንት ማምሻውን አድርጓ 2ለ0 ተሸንፎዋል
የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ ከሁለት ሳምንት በኋላ ኢትዮጵያ ላይ ይካሄዳል ፡፡በኤትዮጵያ የሚደረግው የመልስ ጨዋታ የሚስተናግድው በየትኛው ስታድየም እንደሆን ለግዚው በቁርጥ አልታወቀምይህ ታዳጊ ቡድን የግብፅ አቻውን በአጠቃላይ ውጤት 5-2 ያሸነፉ መሆኑ ይታወሳል
አትሌቲክስ
ኤትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት የነግችሱበት የ36 ኛው ቢጅንግ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ አሸናፊ ሆነዋል
የሚዳ ቲንስ
ሊዮናርዶ ማያ ትላንት አርጀንቲናን ለ ዲቪስ ካፕ ዋንጮ ፍጻሚ ጨዋታ አብቅቶዋል ማያ ትላንት ከ እንግሊዙ ዳን አቨንስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በመጀመሪያው ዙር 4ለ6 ተመርቶ በ በመረጋጋትባደረግው በሳል ያጨዋወት ብቃት በተከታታይ 6ለ3 6ለ2 6ለ4 አሸንፎዋል
በዚህም አርጀንቲና ለፍጽሚው ጨዋታ በመጭው ህዳር ወር ወደክሮሽያ ይጎዋዛል
የእንግሊዝ ፕርምየር እግር ኳስ

የአለምን ምርጥ ተጫዋቾችን እንደያዘ ቡድን ትላንት ማንችስትር ዩናይትድ ለዋትፈርድ መንበርከክ በፍጹም የማይታሰብ ነበር አምስተኛው የእንግሊዝ ፕርምየር ጨዋታ ሽንፈት ያልቃመሰው ማንችስትር ሲቲ በ15 ነጥብ ሲመራው
ኤቨርትን በ13 ነጥብ ሁለተኛ ቶትነሀም በ11 ነጥብ 3 ኛ አርሰናል ቸልሲ እና ሊቨርፑል በ1 1 ነጥብ ከ4 6 ኛ ደረጃ ይዘዋል ገና በ5 ጨዋታ የጎል ሸክሙ የበዛው ስቶክ የመጨረሻውን ደረጃ ይዝዋል
የጀርመን ቡንዲስ ሊጋ
ባየር ሙኒሽ ከ አሰልጣኝ ቻርሎ አንቾሎቲ ጋር በመሆን የድል ጉዞዋቸውን ተያይዘውታል ። በ ቡንዲስ ሊጋው በቪርያን ደርቢ ጨዋት ኤንጉሽታድን በ 8ኛው ደቂቃ በ ዳሪዮ ሊካኖ
ስፖኝ ላሊጋ
ሪያል ማድሪድ ኤስፓኞልን 2ለ0 የረታብት የትላንት ጨዋት ቡድኑ ለ16 ግዚ በተከታታይ በማሸንፍ ታሪክ የሰራበት ከመሆኑም በላይ ላሊጋውን በንጹህ 3 ነጥብ ብልጫ እንዲመራ አስችሎታል ጎሎቹም በሮድርጊዝ እና በቢንዚማ የተገኙ ናቸው ።

ምስል Getty Images/Bongarts/A. Hassenstein
ምስል Reuters/R. Moraes

ሃና ደምሴ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW