1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት፤ መጋቢት 21 ፤ 2012 ዓ.ም

ሰኞ፣ መጋቢት 21 2012

በየሐገሩ የተለያዩ የስፖርት ዉድድሮች በመቋረጣቸዉ ክለቦች፣ ተጫዋቾች፣ቴሌቪዥን ጣቢያዎች፣ የስፖርት ጋዜጠኞችና ሌሎችም ገቢ ማጣታቸዉን እያስታወቁ ነዉ

Japan Tokio Olympische Spiele verschoben
ምስል AFP/C. Triballeau

ስፖርት፤ መጋቢት 21 ፤ 2012 ዓ.ም

This browser does not support the audio element.

የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት የስፖርቱን እንቅስቃሴና ገቢ ክፉኛ እየጎዳዉ ነዉ።ቶኪዮ-ጃፓን ሊደረግ ታቅዶ የነበረዉ የዘንድሮዉ የኦሎምፒክ ስፖርት ዉድድር በኮሮና ተህዋሲ ስርጭት ምክንያት ወደመጪዉ ዓመት ሲዛወር፣ በየሐገሩ የተለያዩ የስፖርት ዉድድሮች በመቋረጣቸዉ ክለቦች፣ ተጫዋቾች፣ቴሌቪዥን ጣቢያዎች፣ የስፖርት ጋዜጠኞችና ሌሎችም ገቢ ማጣታቸዉን እያስታወቁ ነዉ።የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ደግሞ ለአትሌቶች ሥልጠና እሰጣለሁ በማለቱ ከፍተኛ ወቀሳና ትችት እየተሰነዘረበት ነዉ። 

ኃይማኖት ጥሩነሕ 

ነጋሽ መሐመድ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW