1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት ፦ሰኔ 28 ቀን 2013 ዓም 

ሰኞ፣ ሰኔ 28 2013

ከዩክሬን የተጋጠመው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አራት ለባዶ በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜ አልፏል።ስፔንና ጣሊያን ለግማሽ ፍፃሜ የሚያገናኘው የአውሮጳ ዋንጫ ግስጋሴውን ቀጥሏል።

Euro 2020 Viertelfinale Italien  vs Belgien Jubel
ምስል Christof Stache/Getty Images

የሰኔ 28 ቀን 2013 ዓም የስፖርት ዝግጅት

This browser does not support the audio element.

የእንግሊዝ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን የዛሬ 25 ዓመት ያጣውን የአውሮጳሻምፕዮና ድል ዘንድŠ ለማግኘት የተሳካለት ይመስላል።ከዩክሬን የተጋጠመው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አራት ለባዶ በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜ አልፏል።ስፔንና ጣሊያን ለግማሽ ፍፃሜ የሚያገናኘው የአውሮጳ ዋንጫ ግስጋሴውን ቀጥሏል።በዛሬው የስፖርት ዝግጅት ከእግር ኳሱ ሌላ በቲክዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈውን የአትሌቲክስ ቡድን መሪን አነጋግረናል።

ሃይማኖት ጥሩነህ

እሸቴ በቀለ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW