1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት፤ ታህሳስ 1 ቀን፤ 2011 ዓ.ም

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2011

ኢትዮጵያዊቷ የእግር ኳስ ጨዋታ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ከስድስት ወር በኋላ ለሚካሔደው ለስምንተኛው የዓለም የሴቶች ዋንጫ ዝግጁ መሆኗን ለ «DW» ተናግራለች። ሊዲያ በፈረንሳይ የሚካሔደውን የዓለም ዋንጫ ለመዳኘት ከተመረጡ ሦስት አፍሪቃውያን መካከል አንዷ ናት።

Copa Libertadores 2018  River Plate Sieger Jubel
ምስል Reuters/J. Medina

የሰኞ ታህሳስ 1፣2011 ዓም የስፖርት ዝግጅት

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያዊቷ የእግር ኳስ ጨዋታ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ከስድስት ወር በኋላ ለሚካሔደው ለስምንተኛው የዓለም የሴቶች ዋንጫ ዝግጁ መሆኗን ለ«DW» ተናግራለች። ሊዲያ በፈረንሳይ የሚካሔደውን የዓለም ዋንጫ ለመዳኘት ከተመረጡ ሦስት አፍሪቃውያን መካከል አንዷ ናት። ከዚህ በተጨማሪ በትናንትናው ዕለት በቻይናዋ በተካሔደ የማራቶን ውድድር በሴቶች ጎራ ኢትዮጵያውያኑ ትዕግስት ግርማ እና ዝናሽ ደበበ አንደኛ እና ሁለተኛ ሆነው አጠናቀዋል። በወንዶቹ ጎራ የኬንያው ሞሮኳዊው ሞሐመድ ዛይኒ አሸናፊ ሆኗል። ኢትዮጵያውያኑ ጋዲሳ ሹሜ እና ባለው ደረሰ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ሆነው አጠናቀዋል። በዕለቱ  የስፖርት መሰናዶ ከእነዚህ ርዕሰ ጉዳዮች በተጨማሪ በሳምንቱ መገባደጃ የተካሔዱ የተለያዩ ጨዋታዎችን ይዳስሳል። 


ሐይማኖት ጥሩነሕ


አዜብ ታደሰ
እሸቴ በቀለ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW