1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት፤ ታኅሣሥ 30 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2010

ኢትጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸናፊ በመሆን ነው የጎሮጎሮሳውያኑን ዓመት የጀመሩት ትላንት ። በቻይና በተደረገው የማራቶን ውድድር የ 27 አመትዋ ፋጡማ ሳዶ ዝናብ እና ወጨፎ በበዛበት የውድድር ቀን ለ ሁለተኛ ግዜ አሽንፋለች ፋጡማ ባስቸጋሪ አየር ሁኔታ የአደረገውን ውድድር የጨረሰችው 2.26.41 በመግባት ነው።

Premier League FC Liverpool Jürgen Klopp & Philippe Coutinho
ምስል Getty Images/M. Regan

ስፖርት፤ ታኅሣሥ 30 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.

This browser does not support the audio element.


በውድድሩ ከ ሂሩት ትግስት እና ሙሉህብት ፅጋዪ ጋር በጋራ እስከ 15 ኪሎሚትር ሲሮጡ ቆዪ ከ ትንሽ ርቀት በሁዋላ ሙሉሀብት የ ያለፈው አመት ህንጁን ማራቶን አሽናፊ ትግስት ማሙዪ የ የ ዛንግኪይ ማራቶን አሽናፊ ወደሁዋላ ቀሩ። ሁለቱ ፋጡማ እና ሂሩት ተያይዘው ቀጠሉ በርቀቱ የ ህንቡርግ ፥የሎሳንጀለስ እና የዋርሶ ማራቶን አሽናፊ ከግማሽማራቶን በሁዋላ በቻዋን ያለ ስጋት መምራት ጀምራለች። በውድድሩ መጨረሻ ርቀት በፊትዋ ላይ የህመም ስሜት እየታየ የ ሮጠችው ፋጡማ ለ ማስመለስ ቆማ ነበር ከጥቂት ሰከንድ በሁዋላ ጉልበትዋን ሰብስባ ሩጫዋን በመቀጠል 2፥26፥41 በመጨረስ በቦታው ኢትዮጵያውያን ለ9 ግዚ እዲሆን አስችላለች ።
የ 25 አመትዋ ሂሩት አለማየሁ 2፥30፥09 ርቀትዋን ስትጨርስ ሁለተኛ ሆና ነው ያምናዋ ሻምፒዮን መሰረት መንግስትይቱ በ2፣30፣15 በመጨርረስ ሶስተኛ ሆናለች።
በወንዶች ባለፈው አመት የኤድመንተን ማራቶን 4 ሆኖ የጨረሰው ደጀኔ ድበላ የትላንቱን ማራቶን 2 ሰአት 11 ደቂቃ ከ22 ሰከንድ በመግባት አሸንፎዋል 35 ኪሎሜትር ሲደርሱ 5 ነበሩ 
ደጀኒ አየለ አብሽሮም ታሪኩ በቀለ 1000 ሚት ኣስኪቀር አብረው ነበሩ ከዛም ድጀኒ ጉልበት በመጨመር በድንገት ተስፍንጥሮ በመውጣት አኣሽንፎዋል። 
ታሪኩ በቀለ 2፥11፥29 ሁለተኛ ሲሆን የአለፍው ዱባይ ማራቶን ሻንፒዮን አየለ አብሽሮም 2፥11፥3 ሶስተኛ ሆኖ ጨርስዋል። 
የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች 
መሀመድ ሳላህ የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ የተመረጠዋ በዚህ ዓመት ነው ።  አፍሪካ ለ 34ኛ ጋዚ በሚዳዋ የሚጫወት ተጫዋችን የአመቱ ኮከብ ተጫዋች ባላ መሻለመ ተስኖዋታል። 
በሲቶች የናጀሪያዊትዋ አሲሳት ኦሳልላ ግብፅ በወንዶች ብሄራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ በሲቶች ብሄራዊ ቡድን የአመቱ ምርጥ ተብለዋል ።
እግር ኳስ 
የእንግሊዝ ማህበረሰብ ዋንጫ ጨዋታ በእግሊዝ የማህበረሰቡ ዋንጫ 28ቱ የፕርሚየር ሊግ ቡድኖች ሶስትኛ ዙር ጨዋታ አድርገዋል የመርሲ ሳይዱ ፍልሚያ በሊቨርቱል 2ለ1 አሽናፊንት ሲጠናቀቅ የ75 ሚልየን ፓውንድ የወጣበት ቫን ዲክ የማሽነፊያዋን ጎል ከመረብ በማስረፍ በአንፊልድ የታደመውን ድጋፊ ብቻ ሳይሆን በቲሊቨዥን የሚከታትልውን ሁሉ አስፍንድቆታል ። 
ትላንት ከተካሄዱት ጫዋታዎች መካካል ያልተጠበቀ ውጢት የታየው የማህበረሰቡ ዋንጫ ባለቤት አርሰናል በቶትንሀም ፎረስት ከ ማህበረሰቡ ዋንጫ ውጭ መሆን ነበር። 
ፕርምየር ሊጉን የሚመራው ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ከበርሌይ ጋር ያደረገው የማህበረሰቡ ዋንጫ ጨዋታ4ለ 1 አሻንፎዋል። 
የተጫዋች ዝውውር 
የርገን ክሎፕ ደጋፊዋች እውነት እንዳይሆን ሲመኙት የስነበቱት እውነት በመጨረሿ እውን ሲሆን ፊሊፒ ኮንቲኒሁ የባርሴሎና ውድ ትጫዋች በመሆን ተመዝግቡዋል ።
በሊላ የዝውውር ዚና ሊቨርፑል የሞናኮውን ፈረንሳዊ የፊት ተጫዋች የ 22 አመቱን ቶማ ሊመርን ለመግዛት ምቀዱ ተሰምቶዋል ።
ቸልሲ የ ቦሪሲያ ዶርቱማንድን ቤልጅየማዌ ትሮጋ ሀዛርድ ወንድሞቹን እንዲቀላቀል ጥያቂ አቅርቦዋል። 
የሚዳ ቲኒስ 
የ ቢስበን ኢንተርናሽናል የሜዳ ቲንስ ውድድር ትላንት ሲጠናቀቅ ኒክ ኪጎስ በሀገሩ ለመጀመሪያ በማሸነፍ ዋንጫውን ወስድዋል።

ምስል picture-alliance/ZUMAPRESS.com/Shi Song

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW