1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሪዮ ኦሎምፒክ ፍፃሜ

ሰኞ፣ ነሐሴ 16 2008

ለ16 ቀናት ያለዕረፍት ውድድር ሲካሂድበት የቆየው የሪዮ ኦሎምፒክ ትላንት ለሊት በከፍተኛ ዝግጀት ሲጠናቀቅ ቶክዮ 2020ዓም ኦሎምፒክ ለማዘጋጀት በይፋ ተቀብላለች፣ ውድድሩም የማይዘንጋ ታሪክ አስቀምጦ ነው ያለፈው።

Brasilien Olympische Spiele Rio 2016 21 08 Abschlussfeier
ምስል Reuters/R. Moraes

ስፖርት ነሐሴ 16፣ 2008 ዓ,ም

This browser does not support the audio element.

ፈይሳ ለሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ አደባባይ የኤትዮጵያ መንግስት በሕዝብ ላይ ያደርሰዋል ያለውን በድል በ መቃወም እና ይህንንም ለአለም ለማሳወቅ እጆቹን ከፍ በማድረግ ግራ እና ቀኝ በማጣምር ተቃውሞውን የገለጸበት የማራቶን ውድድር የ2016ቱ ኦሊምፒክ አንዱ ክስትት ነው።
የጃማይካው ሁሲን ቦልት ሶስት ግዚ ሶስት ወርቅ በ ማግኘት የመጅምሪያው አትሊት ሆንዋል 100 ሚትር 200 ሚትር እና 4x100ሚትር ወርቅ በማጥልቅ የአለማችን ፈጣኑኑ አትሌት ከኦሊምፒክ ውድድር መሰናብቱን አስታውቆዋል ።
በሲቶች የ40 0ሚትር ርቀት ሽዋና ሚለር መጨረሻው መስመር ላይ ላመድርስ በእግርዋ ባይሆንላት ተውርውራ በመውደቅ የርቀቱ አሸናፊ ሆናለች።
በአጠቃላይ ውድድሩ ሲጠናቃቅ የሚዳልያ ሰንጠረዡን የአሚሪካ ኦሎምፒክ ቡድን በ46 የወርቅ 37 የብር 38 በ የነሀስ ሚዳልያ በአጠቃላይ 121 ሚዳልያ መሪነቱን በመያዝ አጠናቅዋል።
ታላቅዋ ብሪታንያ በ 27 የወርቅ 23 የብር በ1 7 የነሀስ ሚዳልያ በአጠቃላይ 67 ሚዳልያዎች ሁላትኛ ሆና ጨርሳላች
ቻይና በ 26 የ ወርቅ በ18 የብር በ26 የነሀስ በድምሩ በ70 ሚዳልያ ሶስተኛ፣ ሩስያ በ19 የወርቅ 18 የብር በ 19 የነሀስ ሚዳልያ በአጠቃላይ 55 ሚዳልያ አራተኛ፣ የጀርመን አትሊቲክስ ቡድን በ17 የወርቅ በ 10 የብር በ15 የነሀስ ሚዳልያ በአጠቃላይ 42 ሚዳልያ 5ኛ ደረጃን ይዞ ጨርሶዋል።
ኢትዮጵያ በ 1 የወርቅ በ2 ብር እና በ 5 የነሀስ ሚዳልያ በአጠቃላይ 8 ሚዳልያ 47 ደረጃን ስትሆን፣
ኪንያ በ6 የወርቅ በ6 ብር እና በ 1 የነሀስ ሚዳልያ በአጠቃላይ 13 ሚዳልያ 15 ኛ ደረጃን በመያዝ ጨርሳለች ።

ምስል Reuters/L.Nicholson

የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ
ሁለተኛው የእንግሊዝ ፕርምየር ጨዋታ አርብ ቅዳሚ እና እሁድ በተላያዮ ከትሞች ተስተናግዶዋል።
ሰርጂዮ አጉዊሮ እና ኖሊቶ ሁለ ት ሁለት ጎል ያስቆጠሩብት የ ማንችስትር ሲቲ እና የ ስቶክ ጨዋታ በማንችስተር ሲቲ 4ለ1 አሸናፊነት ተጠናቅዋል በጨዋታው ፔፕ ጋርዲዮላ እና ቡድናቸው ጠንካራ እና የማይበገሩ መሆናቸውን አሳይተውበታል።

የስፔይን ፕርምየራ ሊጋ

ምስል picture-alliance/PA Wire/M. Rickett


ቅዳሚ ዕለት በተጀመርው በስፒን ፕርምየር ሊጋ ሉዊስ ሱዋሪዝ ሀትሪክ በሰራብት እና ምሲ ሁልት ቱራን አንድ ጎል ብድምሩ ስድስት ጎል ያስቆጠሩበት የባርሲሎና እና የሪያልቢትስ ጭዋታ 6 ለ 2 ተጠናቅዋል ሲቪላ ኤስፓኞልን 6ለ4 አሸንፎዋል ። ግራናዳ እና ቪላሪልን ማላጋ ከኦሳሱና 1ለ1 ተለያይተዋል።
የጀርመን ቡንዲስ ሊጋ አርብ ባየር ሙኒሽ ከ ቬደር ብሪመን ጋር ብሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።
በጀርመን ብንዲስ ሊጋ ታሪክ ላልፉት 54 የውድድር ዘመን ያለማቆዋረጥ የተሰለፍው ብቸኛው ቡድን ሀንቡርግ ከቅርብ ግዚ ወዲህ ለወራጅ ቀጠናው መቅረብ ቀንቶታል በአዲሱ የውድድር ዘመን ይህንን ለመቀየር 5 እድሚያቸው ከ23 አመት በታች የሆነ ኣዳዲስ ተጫዋቾችን በቡድኑ ውስጥ አካቶዋል።

የሜዳ ቴኒስ ውድድር
አሜሪካ ኦሀዮ በሚካሂደው የሜዳ ቴንስ ውድድር የሪ ዮኦሊምፒክ ሻምፕዮን ከሆነ ከሳምንት በሁዋላ ኣንዲ መሪ ትላንት የኦሀዮ ማስትር የሚዳ ቴንስ የፍጻሚ ጨዋታ በክሮሽያው ማሪን ቺሊች ተሸንፎዋል። ቺሊቺ 22 ጨዋታቸን በተከታታይ ያሸነፈውን መሪን የረታው 6ለ4 7ለ5 ነው።
በሲቶች የሚዳ ቲንስ ፍጻሚ ውድድር ጀርመናዌዋ አንጀሊክ ከርብር በ ካሮላይን ፕሊሽኮቫ 2ለ0 ተሽንፋለች።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW