1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳምንታዊ ስፖርት

ሰኞ፣ ጥቅምት 6 2010

በጀርመን ቡንደስሊጋ መሪው ቦሪስያ ዶርትሙንድ በገዛ ሜዳው ሽንፈትን ሲከናነብ ባየርን ሙኒክ በግብ ተንበሽብሿል። በዩናይትድ ስቴትስ በተለያዩ ግዛቶች ስፖርተኖች በሜዳ ውስጥ የጀመሩትን የዘረኝነት ተቃውሞ እንቅስቃሴ የጀርመኑ ሀርታ በርሊን ተጫዋጮች ከጉልበታቸው ሸብረክ በማለት የዓላማው ደጋፊ መሆናቸውን እና አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

Bundesliga - Hertha gegen Schalke: Hertha Spieler knien vor Anpfiff des Spiels
ምስል picture-alliance/dpa/A. Hilse

ስፖርት ፣ ጥቅምት ስድስት፣ 2010 ዓም

This browser does not support the audio element.

 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቸልሲን አርሰናል ያልተጠበቀ ሽንፈት በሳምንቱ መጨረሻ አስተናግደዋል። በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ፣ በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ነጥብ ጥለዋል። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና የ2017 የዓለማችን ምርጥ አትሌት ሆና ለመመረጥ ከሌሎች አትሌቶች ጋር በእጩነት ቀርባለች። ለአትሌቶች ህዝብ ድምጽ የሚሰጥበት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ይጠናቀቃል። በዛሬው የስፖርት ዝግጅት እነዚህ ና አትሌቲክስ እንዲሁም ሌሎች አጫጭር ስፖርታዊ ዘገባዎች ተካተዋል። የፓሪስዋ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ ታቀርብልናለች።  

ሃይማኖት ጥሩነህ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW