ስፖርት18 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 18 2006እግር ኳስ እና የመኪና እሽቅድድምማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Johannes Simon/Bongarts/Getty Imagesማስታወቂያ በብራዚል አስተናጋጅነት በሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ ተካፋይ የሚሆኑ ሀገሮች በከፊል እየታወቁ ነው። ሳንታዊ የእግርኳስ እና የመኪና እሽቅድድም ክንዋኔዎችን የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች።