በፊት ፤ በየሃገራቱ የሚደረገው ዓመታዊው የእግር ኳስ ክለቦች ሀገር አቀፍና አውሮፓ አቀፍ ሻምፒዮና ውድድር ሊጠናቀቅ በተቃረበበት በአሁኑ ወቅት ፉክክሩ እጅግ እየተጠናከረ መጥቷል። በዛሬው የእስፖርት ክፍለ-ጊዜ ፣ ሐና ደምሴ፣ ከአፍሪቃው ድልድል ሌላ በኢንግላንድ ፤ እስፓኝና ጀርመን የአንደኛ ምድብ ክለቦች በሳምንቱ ማለቂያ ላይ ባካሄዷቸው ውድድሮችና በሚገኙበት ደረጃ ላይ ነው ይበልጥ ያተኮረችው።
ሐና ደምሴ
ተክሌ የኋላ