1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት

ሰኞ፣ ኅዳር 29 2001

...በአትሌቲክስ ዉድድሮች ኢትዮጵያ ቀንቷታል።

...ማራቶን ልዕልቷ...
...ማራቶን ልዕልቷ...ምስል picture-alliance/ dpa

ትናንት በተለያዩ የአለም ክፍሎች በካሄዱ የአትሌቲክስ ዉድድሮች ኢትዮጵያ ቀንቷታል። ስፔን ላይ በ27ኛዉ አገር አቋራጭ ዉድድር ገብረ እግዚአብሄር ገብረ ማርያም አንደኛ ታሪኩ በቀለ ሁለተኛ ሆነዉ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል። በተመሳሳይ ፉኮካ ጃፓን በተደረገዉ የማራቶን ፉክክር ፀጋዬ ከበደ ሪከርድ ሰብሯል። አትሌቱ የራሱንም ሰዓት አሻሽሏል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW