1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ሶማሊላንድ ከሶማሊያ መነጠሏን ያወጀችበት 34ኛ ዓመት

02:55

This browser does not support the video element.

ሰለሞን ሙጬ
ሰኞ፣ ግንቦት 11 2017

እንደ ሀገር ከየትኛውም ዓለም አቀፍ ተቋም እውቅና ያላገችው ሶማሊላንድ እ.ኤ.አ. ግንቦት 18 ቀን 1991 ከሶማሊያ ተነጥላ ነፃ ሀገር መሆኗን አውጃለች። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ራስ ገዟ ሶማሊላንድ እንቅስቃሴዋ ሁሉ ራሷን እንደቻለች ሉዓላዊት ሀገር ሲሆን ስድስት ጊዜ ምርጫ አድርጋ ሰላማዊ የስልጣን ርክክብም አድርጋለች። የራሷ ፓስፖርት፣ የመገበያያ ገንዘብ፣ የጦር ሠራዊት፣ ሰንደቅ አላማም ያላት ናት። ሶማሊላንድ ትናንት እሑድ ግንቦት 18 ቀን ብሔራዊ የነፃነት ቀን በሚል በየ ዓመቱ የምታከብረውን ሥነ ሥርዓት በዋና ከተማዋ ሀርጌሳ አከናውናለች።

  

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW