1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማሊያ እና ኢጋድ

ሰኞ፣ ሰኔ 18 2004

ከሃያ አንድ ዓመታት በኋላ በእርስ በርስ ግጭትና በአሸባሪነት በተፈረጀዉ አሸባብ በታመሰችዉ ጎረቤት ሶማሊያ ከሁለት ወራት በኋላ ቋሚ መንግስት እንደሚመሠረት ተገለፀ። ይህን ያስታወቀዉ የምስራቅ አፍሪቃ አካባቢ ሀገሮችን ያሰባሰበዉ

የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት የልማት ተቋም ኢጋድ አስፈፃሚ አካል የሆነዉ የግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ስልት በእንግሊዝኛ ምህፃሩ CEWRAN መሆኑን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW