ፖለቲካአፍሪቃሶማሌላንድ ዕውቅና ለማግኘት በባሕር ዳርቻዋ ተስፋ ሰንቃለች 05:35This browser does not support the video element.ፖለቲካአፍሪቃ Eshete Bekele9 ግንቦት 2016ዓርብ፣ ግንቦት 9 2016የነጻነት በዓሏን ነገ ቅዳሜ የምታከብረው የሶማሌላንድ ልሒቃን ለሦስት አስርት ዓመታት የጠበቁት ዕውቅና እየቀረበ ነው የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ተስፋቸው ከኢትዮጵያ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ሥምምነት በሚቀጥሉት ወራት ተጠናቆ ተግባራዊ ይሆናል ከሚል የመነጨ ነው። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ