ሶማልያ እና የቡሩንዲ ጦር5 ሐምሌ 1999ሐሙስ፣ ሐምሌ 5 1999የአፍሪቃ ኅብረት ወደ ሶማልያ ስምንት ሺህ ወታደሮች የሚኖሩት ሰላም አስከባሪ ጓድ ለመላክ ከወሰነ ሰንበት ብሎዋል። ለዚሁ ጓድ ጦር ኃይል ለማበርከት ከገቡት አፍሪቃውያት ሀገሮች መካከል አንድዋ የሆነችው ቡሩንዲ ጦርዋን መቼ ወደ ሶማልያ እንደምትልክ አርያም ተክሌ የቡሩንዲ ጦር ኃይል ቃል አቀባይ ኮሎኔል አዶልፍ ማኒራኪዛን በስልክ ጠይቃቸዋለች።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ