ሶርያና የዐረቡ ሊግ ታዛቢ ቡድን ተልዕኮ25 ታኅሣሥ 2004ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004አንድ መቶ አባላት ያሉት የዐረብ ሊግ ታዛቢ ቡድን ካለፈው ሣምንት ወዲህ በሶርያ ተሠማርቶዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ የሥምሪቱ ዓላማ ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህ በፕሬዚደንት በሺር ኧል አሳድ መንግሥት ተቃዋሚዎች አንጻር የፀጥታ አስከባሪዎች እየወሰዱት ያለውን የብዙ ሰው ሕይወት ያጠፋውን የኃይል ርምጃ ማስቆም ነው። ይሁንና፡ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ኡልሪኽ ላይድሆልት እንደሚለው፡ ይኸው በሶርያ የተጀመረው የዐረባውያኑ የሰላም ተልዕኮ እንዳይከሽፍ አስግቶዋል። ኡልሪኽ ላይድሆልት አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ