ሶርያ እና የአውሮጳ ምክር ቤት29 የካቲት 2005ዓርብ፣ የካቲት 29 2005በአውሮጳ ምክር ቤት በተወከሉት ለዘብተኛ ቡድኖች አነሳሺነት ምክር ቤቱ በሶርያ ስለቀጠለው የርስበርስ ጦርነት ተወያይቶዋል። በውይይት ላይ ንግግር ካሰሙት መካከል በሶርያ ፕሬዚደንት በሺር ኧል አሳድ መንግሥት አንፃር የሚዋጋው የ«የሶርያ ነፃ ጦር» ዋና አዛዥ ጀነራልማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ኮማንደር ሳሊም ኢድሪስ ዋነኛው እንግዳ ነበሩ። የሶርያን ሕዝብ ስቃይ ማብቃት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ በመከረው በዚሁ የምክር ቤት ውይይት ላይ ጀነራል ሳሊም ኢድሪስ ያነሱት ጥያቄ ምን ነበር። የብራስልሱን ወኪላችን ገበያው ንጉሤ ማብራሪያ እንዲሰጠኝ ቀደም ሲል በስልክ ጠይቄው ነበር። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ