1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሼክ አንታ ዲዮፕ

01:23

This browser does not support the video element.

ሐሙስ፣ ሰኔ 21 2010

በርካታ የአፍሪካ ሃገራት ነጻነታቸውን በመቀዳጃቸው ዋዜማ በአህጉሪቱ በሚገኙ አብዛኞቹ ምሁራን ዘንድ አንድ መጽሐፍ ተወዳጅ ነበር። መጽሐፉ “የኔግሮ ሃገራት እና ባህል” በሚል ርዕስ በሴኔጋሊያዊው ሼክ አንታ ዲዮፕ የተከተበ ነው። በርካታ መጽሐፍትን ላሳተሙት ፕሮፌሰር አንታ ዲዮፕ ይህ የመጀመሪያ መጽሐፋቸው ነው። ፕሮፌሰሩ ከዘረኝነት ጭፍን ጥላቻ የተላቀቀ አጠቃላይ የአፍሪቃ ታሪክን የመጻፍን መንገድ የከፈቱ ናቸው ይባልላቸዋል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW