ሽብር በቱኒዚያ መዲና
ሐሙስ፣ መጋቢት 10 2007ማስታወቂያ
ከግዳያው ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 4 ሰዎችም በቁጥጥር ሥር ውለዋል። የቱኒዝያን ጦር ሠራዊት መለዮ የለበሱ 2 ታጣቂዎች በቱኒዝያ ብሔራዊ ቤተ-መዝክር ውስጥ ዘልቀው በመግባት በተኩስ ሩምታ ግድያ መፈጸማቸው ተዘግቧል።አንዳንድ ተንታኞች እና ጋዜጦች ስለወንጀለኞቹ ማንነት በዝርዝር ለማወቅ ጊዜው ገና ነው ብለዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ዝርዝር ዘገባ አለው።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ተክሌ የኋላ