1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቀረጥ ያልከፈሉ ባለሀብቶች መታሰር

ሰኞ፣ ሰኔ 1 2001

በኢትዮጵያ ካለፈው ወር ወዲህ ታላላቅ ባለሀብቶች ቀረጥ አልከፈሉም በሚል ሰበብ መንግስት በቁጥጥር እያዋላቸው መሆኑ ተገለጸ።

የነጋዴዎቹ መታሰር ከፖለቲካ አቋማቸው ወይም አመለካካከታቸው ጋር ግንኙነት እንደሌለው የኢትዮጵያ የገቢዎች ሚንስቴር በተለይ ለዶይቸ ቬለ አስታውቋል። ግለሰቦቹ በገቢ ቁጥር አዋጅ ቁጥር ሁለት መቶ ሰማንያ ስድስት እዝባር አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አራት አንቀጽ አራት መሰረት ማንኛውም ሰው ከሚያገኘው ገቢ ግብር መክፈል አለበት የሚሰኘውን ደምብ መተላለፋቸው ስለተደረሰበት ብቻ መታሰራቸውን መስሪያ ቤቱ አስረድቶዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW