ሜሮን ዓለማየሁ
ሰኞ፣ ነሐሴ 28 2010![Äthiopien Addias Ababa - Meron Alemayehu - ex-rebellenmitglied Patriotic Ginbot 7 erreicht den Addias Ababa](https://static.dw.com/image/45334872_800.webp)
ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ እስኪከበሩ እና ህዝብ የመረጠው መንግሥት እስኪቋቋም ድረስ ትግሏን እንደምትቀጥል በቅርቡ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰችው የአርበኞች ግንቦት ሰባት አባል እና ታጋይ አስታወቀች። ኤርትራ ውስጥ ከሁለት ዓመት በላይ የቆየችው ሜሮን ዓለማየሁ ለዶቼቬለ በሰጠችው ቃለ ምልልስ የኤርትራ በረሃ ቆይታዋን ለህዝቡ የተከፈለ አነስተኛ ዋጋ ብላዋለች። የአዲስ አበባው ወኪላችን ሜሮንን አነጋግሯታል።
ዮሐንስ ገብረ እግኢአብሔር
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ