ቃለ ምልልስ ከክቡር አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር፦ ክፍል ሁለት
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2017![አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በጀርመን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር](https://static.dw.com/image/70951105_800.webp)
ማስታወቂያ
በዚህ ዓመት ጥቅምት አጋማሽ ላይ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለጀርመን ፕሬዝዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ያስረከቡት አምባሳደር እስክንድር ይርጋ ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን በተላለፈው የመጀመሪያው ክፍል ቃለ ምልልስ ላይ በተሰጣቸው ሃላፊነት ሊያሳኩ ስላሰቧቸው ጉዳዮች የጀርመን ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲወርቱ፣ ኢትዮጵያ የሚሄዱ ቱሪስቶች ቁጥርም እንዲያድግ ምን እየተሰራ እንደሆነ ተናግረዋል።
ቃለ ምልልስ ከአምባሳደር እስክንድር ይርጋ በጀርመን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጋር ክፍል አንድ
በዛሬው ክፍል ሁለትና የመጨረሻው ክፍል ቃለ ምልልስ የአውሮጳ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ ስለጣለው የቪዛ ገደብ፣ ኢትዮጵያውያን በጀርመን የስራ ስምሪት እና ስልጠና እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ በመከናወን ላይ ስላሉ ተግባራት ስለ ዳያስፖራ ዲፕሎማሲና በመንግሥት ላይ ስለሚቀርቡ ክሶች የሰጡት መልስ ተካቷል።
ኂሩት መለሰ
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር