ፖለቲካአፍሪቃግዛቶቹ ውስጥ የነበሩ በርካታ አፍሪቃውያን ጀርመኖቹን ተጋፍጠዋል02:00This browser does not support the video element.ፖለቲካአፍሪቃ2 መጋቢት 2016ሰኞ፣ መጋቢት 2 2016የጀርመን ምስራቅ አፍሪቃ ብለው የሰየሙትን ግዛት ለመውሰድ ሲሉም በአካባቢው ግጭት ቀሰቀሱ ። እንደ አቡሺሪ እና ብዋናሄሪ ያሉ በርካታ የጎሳ መሪዎች ወደ የስዋህሊ የባህርዳርቻዎች ዘልቆ የገባውን ተስፋፊ የቅኝ ገዢ ኃይል ተጋፍጠው ነበር ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ