ቅድመ ምርጫ ብጥብጥ በግብፅ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 18 2004ማስታወቂያ
በእድሜ የገፉትም ቢሆኑ ደስተኛ አይደሉም ። ድምፃቸውን የማያሰሙት ብዙሃኑ ግብፃውያን ደግሞ ወራት ካስቆጠረው ብጥብጥ በኋላ አምባገነንም ቢሆን ተቀባይነት ያለው መሪ እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመልክቷል ። የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበርና ና የሳላፊዎች ቡድንም እንዲሁ በወታደራዊው ምክር ቤት ላይ ተቀወሞአቸውን እያሰሙ ነው ። Anne Allmeling ያቀረበችውን ዘገባ ሂሩት መለሠ አጠናቅራዋለች ።
አን አልሜሊንግ
ሂሩት መለሠ
አርያም ተክሌ