1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በሀዋሳ ከተማ የምርጫ ውጤት እየተለጠፈ ነው

01:08

This browser does not support the video element.

ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2018

በሀዋሳ ከተማ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶች በየምርጫ ጣቢያዎች እየተለጠፉ ይገኛል ፡፡ የዶቼ ቬለ ዘጋቢ በተዘዋወረባቸው የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ ቆጠራ ውጤቶች ተለጥፈው ተመልክቷል ፡፡ ነዋሪዎች በየምርጫው ጣቢያዎቹ በመገኘት ውጤቶችን እየተመለከቱ ይገኛሉ ፡፡

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW