1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ታጣቂዎች ሰላማዊ ሰዎች ገደሉ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 19 2013

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ  በታጠቁ ሀይሎች  ሁለት ሰዎች መገደላቸውን  የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ ፡፡ ጥቃቱ  በአካባቢው በሚኖሩ አርሶ አደሮች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ እንደነበረም ነዋሪዎቹ ገልጸዋል።  በወረዳዋ ከመሰከረም ወር ጀምሮ ተመሳሳይ ጥቃቶች ሲደርሱ እንደነበርም ነው ነዋሪዎቹ ያመለከቱት።

Karte Äthiopien englisch

የታጣቂዎች ጥቃት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ

This browser does not support the audio element.

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ  በታጠቁ ሀይሎች  ሁለት ሰዎች መገደላቸውን  የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ ፡፡ ጥቃቱ  በአካባቢው በሚኖሩ አርሶ አደሮች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ እንደነበረም ነዋሪዎቹ ገልጸዋል።  በወረዳዋ ከመሰከረም ወር ጀምሮ ተመሳሳይ ጥቃቶች ሲደርሱ እንደነበርም ነው ነዋሪዎቹ ያመለከቱት። የአሙሩ ወረዳ ፖሊስ በበኩሉ ጥቃቱ መድረሱን አረጋግጦ ነገር ግን ማንነትን መሰረት ያደረገ አይደለም ሲል ክሱን አስተባብሏል።  
ነጋሳ ደሳለኝ
ታምራት ዲንሳ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW