በማድመጥ መማር12 ኅዳር 2006ሐሙስ፣ ኅዳር 12 2006የዛሬዉ ዝግጅት ወደ ብሩንዲ ይወስደናል። ማንም ሰው ለስቃይ፣ ኢሰብዓዊ ለሆነ አያያዝ ወይም ክብረ ነክ ለሆነ ተግባር ወይም ቅጣት መጋለጥ የለበትም፡፡ ይህ በአንቀጽ 5 የተጠቀሰ ድንጋጌ ነዉ። ይህ ህግ ግን በታላላቅ ሃይቅ አካባቢ ባሉ አገሮች ዘንድ ይከበራል ? ዶሚትል ኪራምሙ መልስ አለዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ