1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት እየተለጠፈ ነው

01:19

This browser does not support the video element.

ሰለሞን ሙጬ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2018

በአዲስ አበባ ከትናንት ንጋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ ድምፅ ሲሰጥባቸው ከነበሩ የምርጫ ጣቢያዎች መካከል አምስቱን ዛሬ ማግሰኞ ተመልክተናል። በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች፣ የድምጽ ቆጠራው አስቀድሞ የተጠናቀቀ ሲሆን አስመራጮች እና ታዛቢዎች ሥራቸውን አጠናቀው ጊዜያዊ ውጤቶችን በግድግዳ ላይ ለጥፈዋል።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW