ተፈጥሮ እና አካባቢ አፍሪቃበምግብ ቀለማት የተሰሩ የኬንያ አልባሳት01:19This browser does not support the video element.ተፈጥሮ እና አካባቢ አፍሪቃ24 ኅዳር 2016ሰኞ፣ ኅዳር 24 2016ኬንያ ውስጥ በሚገኝ አንድ ትንሽ ኩባንያ ለአየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ ብቻ ሳይሆን የሰራተኞቹን ጤና አደጋ ላይ የማይጥሉ አልባሳት ይመረታሉ። ጨርቆችን ለማቅለም ፍራፍሬ ፣ አትክልት ወይም ሌላ የ ምግብ ውጤቶችን ይጠቀማሉ። የእርድ ፣ሻይ ፣ ወይም የፍራፍሬ ቀለማት የሚዘወተሩ ናቸው። ኒምኮ አዳም የ Qaal Designs መስራች ሲሆኑ ስራዎቻቸውን ለማህበረሰቡ ያስተዋውቃሉ። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ