በሞቃዲሾ የቀጠለው ውጊያ9 ነሐሴ 1999ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 1999በሶማልያ መዲና ሞቃዲሾ በሚገኙት የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላትና በዓማጽያን መካከል ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደው ግጭት ቢያንስ ሰላሳ ሰዎች መገደላቸውና ስድሳ የሚሆኑ መቁሰላቸውን የዜና ምንጮች ዘገቡ። በመዲናይቱ የመዲና ሀኪም ቤት ዶክተር ሀሳን ኦስማንን፡ የኤልማን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሊቀ መንበር ሱዳን አሊ አህመድንና የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዘመድኩን ተክሌን አርያም ተክሌ አነጋግራ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅራማገናኛዉን ኮፒ አድርግየኢትዮጵያ ወታደር በሞቃዲሾምስል APማስታወቂያለች።