1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በራያ አላማጣ ግጭት ላይ የተሰጡ መግለጫ እና አስተያየት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 13 2011

በትግራይ ክልል ራያ አላማጣ  በማንነት ጥያቄ ሰበብ ሰሞኑን በተከሰተ ተቃውሞ የክልሉ ልዩ ፖሊስ ከነዋሪዎች ጋር ተጋጭቶ የሶስት ሰዎች ህይወት መጥፋቱ እና ቀላል እና ከባድ ጉዳትም መድረሱ ይታወሳል።

Arena Tigray PK  Raya Alamata Unruhen
ምስል DW/M. Haileselassie

የራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ ጉዳይ

This browser does not support the audio element.

ይህንኑ ጉዳይ አስመልክተው በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱት ተቃዋሚው የአረና ትግራይ ለላዕላዊነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ እንዲሁም ሰብ ሕድሪ የሲቪክ ማህበረሰብ ትግራይ የተባለ ማህበር መግለጫ ሰጥተዋል።

በአዲስ አበባ የሚገኙ አንዳንድ የተቃዋሚ የፖቲካ ፓርቲዎች፣ እንዲሁም፣ የአላማጣ ከተማ እና ወረዳ ባለስልጣናትን ስለግጭቱ አስተያየት ሰጥተዋል።

ሚልዮን ኃይለ ሥላሤ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW