1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሰሜናዊ ፈረንሳይ ለፆታ ጥቃትና ብዝበዛ የተጋለጡት ስደተኞች

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 3 2012

በሰሜናዊ ፈረንሳይ በካሌና አካባቢዉ ላይ የሚገኙ ሴቶች ስደተኞች የፆታ ጥቃት እንደሚፈፀምባቸዉ አንድ የሰብዓዊ መብት ድርጅት አጋለጠ። ስደተኞቹ የመጡት ከኤርትራ ከኢትዮጵያ እንዲሁም ከመካከለኛዉ ምስራቅ የመጡ ሲሆን ስደተኞቹ ሕጋዊ የስደተኛ መታወቅያ የሌላቸዉ ናቸዉ ተብሎአል።

Belgien - Grenze zu Frankreich
ምስል picture-alliance/AA/D. Aydemir

አብዛኞቹ ከኤርትራ ኢትዮጵያና መካከለኛዉ ምስራቅ የመጡ ናቸዉ

This browser does not support the audio element.

በሰሜናዊ ፈረንሳይ በካሌና አካባቢዉ ላይ የሚገኙ ሴቶች ስደተኞች የፆታ ጥቃት እንደሚፈፀምባቸዉ አንድ የሰብዓዊ መብት ድርጅት አጋለጠ። የፆታ ጥቃት የሚፈፀምባቸዉ አብዛኞቹ ስደተኞች የመጡት ከኤርትራ ከኢትዮጵያ እንዲሁም ከመካከለኛዉ ምስራቅ የመጡ ሲሆን ስደተኞቹ ሕጋዊ የስደተኛ መታወቅያ የሌላቸዉ ናቸዉ ተብሎአል። ስደተኞቹ ለአስገ ዶ መድፈር ለወሲብ ብዝበዛ እና ለሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች የተጋለጡበት ዋና ምክንያት ሕጋዊ የመኖያ አልያም የጥገኝነት ፈቃድ ስለሌላቸዉ ነዉ ሲል ያጋለጠዉ ለስደተኞች መብት የሚከራከር አንድ አዉሮጳ ዉስጥ ያለ ድርጅት ነዉ።

           
ሃይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሃመድ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW