በሰበቡ ተቀጣባት።ተወቀሰባት።ደግሞ ተሞገሰባት።ተሸለመ።አደገባትም።21 ነሐሴ 1999ሰኞ፣ ነሐሴ 21 1999እንደ አለማዊ ድምፃዊነቱን እንደ መንፈሳዊ ፆም ፀሎቱን እኩል ያስኬደዋል።«ወይን ያስቴፌስሕ ልበ ሰብዕን» ያዉቀዋል አልኮሆል ግን ለሱ እርም ነዉ።ሐራም።ታምራት ሞላ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግ«ቴክኖሎጂዉ (የሙዚቃ) ሲያድግ ሰዉ ይሰንፋል»ምስል APማስታወቂያ