በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል የቀጠለው ውዝግብ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004ማስታወቂያ
እ አ አ በ 2005 ዓ ም በተደረገው የሰላም ስምምነት መሠረት፣ ደቡብ ሱዳን፣ ውሳኔ ህዝብ አከናውና ብትገነጠልና ነፃነት ብታውጅም፤ ሁለቱ ሀገሮች በበርካታ ጉዳዮች ላይ ገና ስምምነት ላይ አልደረሱም። አንዳንዶቹ ከአጠቃላዩ የሰላም ስምምነት ጋ የተያያዙ መሆናቸውን ለውዝግቦች የመፍትሄ ኃሳብ የሚያቀርበው ዓለም አቀፍ ተቋም የፖለቲካ ተንታኝ ፉዋድ ሄክማት አስረድተዋል።
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ