ፖለቲካበስጋት የተዋጡ የጋዛ ነዋሪዎች ወደወደመ ቀዬያቸው እየተመለሱ ነው01:45This browser does not support the video element.ፖለቲካ14 የካቲት 2017ዓርብ፣ የካቲት 14 2017የጋዛ ነዋሪዎች በስጋት እንደተዋጡ ወደወደመ ቀዬያቸው እየተመለሱ ነው ፍልስጥኤማውያን ወደ ጋዛ ሲመለሱ ቤት ንብረታቸው ወድሞ ትውስታዎቻቸው ሁሉ ጠፍተው ነውያገኙት ። ከ16 ወራት ተከታታይ የእሥራኤል ጦር በኋላ ስለ መጻኢ እድላቸውው በሥጋት ተውጠዋል ። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ