1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶማሊያ ዳግም ግጭት መቀስቀሱ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 22 2001

ምንም ፕሬዚዳንቱ ስልጣን ቢለቁ፣ የኢትዮጵያ ጦርም ጠቅልሎ ቢወጣ እስላማዊ ህግ በሶማሊያ እስካልሰረፀ ድረስ መፋለሜን አላቆምም።እናስ የሶማሊያ መፃኢ ዕድል ምን ሊመስል ይችል ይሆን?

ግጭት በሶማሊያ
ግጭት በሶማሊያምስል AP Graphics/DW
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ትናንት ግጭት ተቀስቅሶ የሞርታር አረር ቢያንስ አስር ሰዎችን እንደገደለ የአይን ምስክሮች ገለጡ። በሶማሊያ ቀጣይ ግጭት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ነዋሪዎቹ በስጋት እንደተዋጡም ተዘግቧል። የሶማሊያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በለንደን የChattem House የመንግስት አማካሪ ምሁሯ ሳሊ ሄሊ ትንታኔ ይኖራቸዋል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW