በሶሪያ ላይ የሚደርሰው ውግዘት3 ጳጉሜን 2003ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2003ሰልፈኞች በመግደልና በማሰር የሚወገዘው የሶሪያ መንግሥት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ "በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች የሚቀርብበት ክስ እየተጠናከረ መጥቷል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግሶሪያ ውስጥ ፣ በሆምስ ከተማ በተካሄደው አሰሳ ፣ ታንኮችም ተሠማርተው ነበር።ምስል picture alliance/dpaማስታወቂያበዚሁ ሰበብም የአውሮፓ ህብረት በሶሪያ ላይ አዳዲስ ማዕቀቦችን ለማጣል እያሰበ ነው ። የደማስቆን መንግሥት በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከሚከሱት አንዷ ፈረንሳይ ስትሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አለን ዡፔ ሞስኮ ውስጥ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ሲሊ አሳስበዋል ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል ነቢዩ ሲራክ ሒሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሰ