1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሽቱትጋርቱ የኤርትራውያን ድግስ የተነሳው ረብሻና መዘዙ

ሰኞ፣ መስከረም 7 2016

በስዊድን በስዊዘርላንድና በእስራኤልም የኤርትራውያን ማኅበር ባዘጋጀው ተመሳሳይ ድግስ ላይ ረብሻዎች ተከስተው ነበር። በሽቱትጋርት ጀርመን በኤርትራውያን ድግስ ላይ ስለተነሳው ረብሻና መዘዙ የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን አነጋግረዋል።

ይህን መሰሉ ክስተት ጀርመን ውስጥ ሲደርስ የቅዳሜው ለሁለተኛ ጊዜ ነው። በስዊድን በስዊዘርላንድና በእስራኤልም የኤርትራውያን ማኅበር ባዘጋጀው ተመሳሳይ ድግስ ላይ ረብሻዎች ተከስተው ነበር።
ሽቱትጋርት ጀርመን ውስጥ ከትናንት በስተያ በተካሄደ የኤርትራውያን ፌስቲቫል ላይ በተቀሰቀሰ ረብሻ በፖሊስና በሌሎች የበዓሉ ታዳሚዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል። ምስል Jason Tschepljakow/dpa/picture alliance

በሽቱትጋርቱ የኤርትራውያን ድግስ የተነሳው ረብሻና መዘዙ

This browser does not support the audio element.

ሽቱትጋርት ጀርመን ውስጥ ከትናንት በስተያ በተካሄደ የኤርትራውያን ፌስቲቫል ላይ በተቀሰቀሰ ረብሻ በፖሊስና በሌሎች የበዓሉ ታዳሚዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል።በግጭት የታጀበው የኤርትራውያን የባህል ዝግጅት በጊሰን፣ ጀርመን ይህን መሰሉ ክስተት ጀርመን ውስጥ ሲደርስ የቅዳሜው ለሁለተኛ ጊዜ ነው። በስዊድን በስዊዘርላንድና በእስራኤልም የኤርትራውያን ማኅበር ባዘጋጀው ተመሳሳይ ድግስ ላይ ረብሻዎች ተከስተው ነበር። ስለ ቅዳሜው ክስተት የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ። በኤርትራውያን የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ 22 የጀርመን ፖሊሶች ተጎዱበሽቱትጋርት ጀርመን በኤርትራውያን ድግስ ላይ ስለተነሳው ረብሻና መዘዙ  ዛሬ ምን አዳዲስ መረጃዎች ወጥተው ይሆን ስል ለይልማ ላቀርብኩት ጥያቄ በሚሰጠው መልስ ይጀምራል።  

ስለ ቅዳሜው ክስተት የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ። ምስል Julian Weber/dpa/picture alliance

ይልማ ኃይለ ሚካኤል 
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW