በትግራዩ ጦርነት የተገደሉ የኃይማኖት አባቶች
ቅዳሜ፣ ግንቦት 21 2013
ማስታወቂያ
በትግራይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከ326 የሃይማኖት አባቶች መገደላቸው የትግራይ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ። ጉባኤው እንዳለው በትግራይ ሲካሄድ በነበረው ውግያ 12 ቤተእምነቶችም በከባድ መሳርያ ተመትተው ወድመዋል አልያም ጉዳት ደርሶባቸዋል። ዝርፍያ የተፈጸመባቸው እንዳሉም አመልክቷል።
ሚሊዮን ኃይለስላሴ
ታምራት ዲንሳ
እሸቴ በቀለ