1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በትግራይ አዋሳኝ የአፋር ወረዳዎች ጦርነቱ ያደረሰዉ ቀውስ

ሰኞ፣ ጥር 23 2014

በአፋር ክልል ዞን 2 ከሳምንት በፊት እንደ አዲስ አገርሽቶ አምስት ወረዳዎችን ባዳረሰው ጦርነት ከፍተኛ ቀውስ እና እንግልት እያደረሰባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡

Äthiopien vom Krieg betroffene Binnenflüchtlinge aus Abala Afar-Region
ምስል Seyoum Getu/DW

በትግራይ እና አፋር ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች ያገረሸው ጦርነት እና ጉዳቱ

This browser does not support the audio element.

በትግራይ አዋሳኝ የአፋር ወረዳዎች ጦርነቱ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ በአፋር ክልል ዞን 2 ከሳምንት በፊት እንደ አዲስ አገርሽቶ አምስት ወረዳዎችን ባዳረሰው ጦርነት ከፍተኛ ቀውስ እና እንግልት እያደረሰባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡ ሳምንቱን በሙሉ ከ100 ኪ.ሜ. በላይ አስቸጋሪ የእግር ጉዞ እያደረጉ የተሻለ ሰላም ወዳለበት እየተሰደዱ መሆኑን የተናገሩት  ነዋሪዎቹ ጦርነቱ ሰላማዊ ሰዎች ላይ አስከፊ ጉዳት  እያደረሰ ነው ይላሉ፡፡


ስዩም ጌቱ
ታምራት ዲንሳ
ኂሩት መለሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW