በትግራይ ዞኖች የአንበጣ መንጋ ጉዳት ማድረሱ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 2013ማስታወቂያ
ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በስፋት መታየት የጀመረው የበርሃ አንበጣ መንጋ በትግራይ ካሉ ሰባት ዞኖች እስካሁን በአራቱ ብርቱ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል። በየቀኑ እየተስፋፋ እና የግብርና ምርት እያወደመ የሚገኘውን የአንበጣ መንጋ ጉዳቱን ለመቀነስ በባህላዊና ዘመናዊ መንገድ ከሚደረግ ርብርብ በተጨማሪ የደረሰ ሰብል በዘመቻ መሰብሰብ መጀመሩ ተገልጿል።
ሚሊዮን ኃይለስላሴ
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ