የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጥታ የቴሌቪዥን ክርክር
ሰኞ፣ ነሐሴ 18 2012ማስታወቂያ
የፊታችን ጳጉሜ 4 ቀን ሊካሄድ መርሐ ግብር በወጣለት የትግራይ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጥታ የተላለፈ የቴሌቪዥን ክርክር ትላንት አካሄዱ፡፡ አምስት የምርጫው ተወዳዳሪ ፓርቲዎች የተሳተፉበት ይኽው የመጀመርያ በቀጥታ የተላለፈ የቴሌቪዥን ክርክር በትግራይ ዴሞክራሲ፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እንዲሁም በትግራይ እጣ ፈንታ ላይ የተለያዩ ሐሳቦች የቀረቡበትና ክርክርም የተካሄደበት ነው።ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ኂሩት መለሰ