በኅዳሴው ግድብ ጉዳይ የሚመክር ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ዛሬ ይጀመራል
ቅዳሜ፣ ጥቅምት 6 2014
ማስታወቂያ
በኅዳሴው ግድብ ጉዳይ የሚመክር ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ዛሬ ይጀመራል:: ከሲምፖዚየሙ አስተባባሪዎች መኻከል ኘሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ እና መቅደላዊት መሣይ በተለይ ለዶይቸ ቨለ እንዳስታወቁት ሲምፖዚየሙ በዓባይ ግድብ ዙሪያ የኢትዮጵያን አቋም ለዓለም አቀፉ ማኀበረሰብ ለማሳወቅና ሕጋዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ ይረዳል ተብሎ ታምኖበታል::
ታሪኩ ኃይሉ
ታምራት ዲንሳ