1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በናይጀሪያ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር ያስከተለው ተቃውሞ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2004

የናይጀሪያ መንግሥት ለነዳጅ የሚሰጠውን ድጎማ ማቆሙን ካሳወቀበት ካለፈው እሁድ አንስቶ ህዝቡ በተለያየ መንገድ ተቃውሞውን እያሰማ ነው ።

ምስል፦ Reuters

 ድጎማው ከተነሳ በኋላ የነዳጅ ዘይት ዋጋ በእጅጉ መናሩ ናይጀሪያውያንን አስቆጥቷል ። ህዝቡ ኃይል የተቀላቀለበት የተቃውሞ ሰልፍ ከማካሄድ አንስቶ ካኖን በመሳሰሉ ከተሞች የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት እንዳይሰጡ እስከ ማድረግም ደርሷል ። ዋነኛው የናይጀሪያ የሰራተኛ ማህበርም በሚቀጥለው ሳምንት በመላ ሃገሪቱ የስራ ማቆም አድማ እንደሚጠራ ዝቷል ። ተቃውሞው በተባባሰበት በሰሜን ናይጀሪያ አንዳንድ አካባቢዎች መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ ደንብ ደንግጓል ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW