1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኖርዌይ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ችግር

ሐሙስ፣ ነሐሴ 19 2003

በኖርዌይ ለበርካታ ዓመታት ነዋሪ እንደሆኑ የገለፁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች «አሁንም ችግራችን አልተፈታም፣ ሆኖም ግን ወደ ሀገራችን እንድንመለስ ግፊት እየተደረገብን ነው» ሲሉ ለዶቼ ቬሌ ገልፀዋል። እንደ ስደተኞቹ ገለፃ ከሆነ በኖርዌይ ከ 17 ዓመታት በላይ የኖሩ፣ ቤት ንብረት እና ቤተሰብ እዛው ኖርዌይ ውስጥ ያፈሩ

ኖርዌይ፥ መልከዓ-ምድር

ኢትዮጵያውያን ችግሩ ደርሶባቸዋል። ኢትዮጵያውያን ስደተኞቹ ለሚመለከታቸው የኖርዌይ መንግስት አካላት በተደጋጋሚ ያሰሙት አቤቱታ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ተቃውሞዋቸውን በእግር ጉዞ ገልፀዋል። ከተጓዦቹ መካከል ስደተኞቹን በማስተባበር የኮሚቴ አባል የሆነው ፍቅሬ ዘለቀው የኢትዮጵያውያኑን ብሶት ያብራራል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW