1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአማራ ክልል የተደነገገው አዋጅና የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ

ዓርብ፣ ሐምሌ 28 2015

በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ ባህርዳር ሁለት ቦታ ቦምብ ፈንድቷል። ፍንዳታው ስላደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃ እንዳልወጣ የባህርዳሩ ወኪላችን አለምነው መኮንን እስቱድዮ ልንገባ ስንል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አሳውቆናል።

 Ethiopia / Bahirdar City 11.04.2023
ምስል Alemnew Mekonen7DW

ቃለ መጠይቅ ስለ አማራ ክልል ፀጥታ

This browser does not support the audio element.

በዓለም ዜና እንደተከታተላችሁት ዛሬ የአስቸኳይ ጉዜ አዋጅ በተደነገገበት በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ ባህርዳር በሁለት አካባቢዎች ቦምብ ፈንድቷል። ፍንዳታው ስላደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃ እንዳልወጣ የባህርዳሩ ወኪላችን አለምነው መኮንን እስቱድዮ ልንገባ ስንል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አሳውቆናል። ከዚያ ቀደም ሲል አለምነው ባህርዳር ሰላማዊ እንደሆነች ነበር የነገረን ። በሌሎች የአማራ ክልል ከተሞች ግን ዛሬም ግጭቶች እንደነበሩ ገልጿል።ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁም የክልሉ ህዝብ የተለያዩ አመለካከቶች እንዳሉትም ተናግሯል።

አለምነው መኮንን

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW